የእድል ወይም ሎቴሪ ጨዋታዎች

የጨዋታ ሱስ ችግር አለብዎት ? እኛ እንረዳዎታለን

የዉርርድ ወይም የሎቴር ጨዋታዎች ሲባል  (ለማሸነፍ) አጋጣሚ ና ገንዘብ የሚያስፈልጋቸዉ ጨዋታዎችን ሁሉ ያጠቃልላል። ለምሣሌ፣   

  • በመጠጥ ቤቶች ወይም በጨዋታ ቤቶች በማሽን ላይ የሚደረጉ ዉርርዶች
  • የስፖርት ውርርዶች
  • ካርታ
  • የሚፋቅ ሎቴሪ
  • ሎቴር

የእድል ጨዋታዎች ችግር ሊያመጡ ይችላሉ፣ በጨዋታ መልክ የተጀመረዉ በመደበኛነት ይቀጥላል፣ ለጨዋታዉ ከሚያድርብዎት ፍቅር የተነሣ ጥገኛ ይሆናሉ። የእል ጨዋታዉ ደግሞ የእለት ተእለት ሕይወትዎን ይወስናል። ይህ ደግሞ ወደ ካባድ የገንዘብና ማህበራዊ ችግሮች ይመራዎታል።

በክፍት የቢሮ ሠዓቶቻችን በአም ቫይዘን ስታይን በሚገኘዉ ቤታችን (das Haus am Weißen Stein) ይምጡ ወይም ለግልዎ ቀጠሮ ይያዙ።

ክፍት የቢሮ ሠዓታት:
ሰኞ፣ረቡዕ ና ዓርብ ከ 09.00 ሰዓት እስከ – 11.00 ሰዓት
ማክሰኞ ከ 13.30 ሰዓት እስከ 15.00 ሰዓት
ሐሙስ ከ 16.00 ሰዓት እስከ 17.30 ሰዓት

Ihre Ansprechpartner*innen

Monika Schiemann

Sekretariat & Anmeldung

Frankfurt

069 / 53 02 302

E-Mail

Veit Wennhak

Fachberater Glücksspiel

Frankfurt

069 / 53 02 307

E-Mail

Martin Meding

Leitung

Frankfurt

069 / 53 02 301

E-Mail

Beate Fuchs

Beratung

Höchst

069 / 75 93 672 60

E-Mail

Ralf Hölzel

Fachberater Glücksspiel

Frankfurt

069 / 53 02 306

E-Mail