እዳዎች

እርስዎ ሕይወቴ በብድር ምክንያት ዉስን ሆኖብኛል የሚል ስሜት አለዎት ? የምክር አገልግሎታችንን ይጠቀሙ። በጋራ ከብድር የመዉጫ መንገድ ወይም መፍትሔ እንፈልጋለን።

ይህንን ያዉቃሉ ?

  • ምን ያህል (ብድር) እንዳለብዎት ለመገመት አልቻሉም ?
  • በፖስታ ሣጥንዎ ዉስጥ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎችና ከፍርድ ቤት ታዘዉ በግዳጅ እዳ የሚያስከፍሉ ሠዎች የቀጠሮ ደብዳቤዎችን ነዉ ወይ የሚያገኙት ?
  • ደሞዝዎ ወይም የባንክ ሂሳብዎ እንዳያንቀሳቅሱ ታግድብዎታል፣ ከባንክ ገንዘብ ማዉጥት አይችሉም ?
  • ያለዎት ገንዘብዎ ለምንም በቂ አይደለም ?

እርስዎ አሁን ይህንን ሁኔታ መለወጥ ይፈልጋሉ ?

እኛ በሚከተሉት ጉዳዮች እንረዳዎታለን

  • አደገኛና አስቸኳይ ችግር ላይ ከወደቁ
  • እርስዎ ያሉበትን ሁኔታ ወይም ችግሮችዎን በትክክል ለመረዳት ከፈለጉ
  • ከባለ እዳዎችዎ ጋር ያለዉን ግኑኝነት ጤናማ ለማድረግ ከፈለጉ
  • ስለ ታገደብዎት የባንክ ሂሳብ ጥያቄዎች ካሉዎት፣ ከታገደብዎት የባንክ ሂሳብ እገዳዉም ቢኖር ለማዉጣት ከተፈቀደልዎት መጠን በላይ ተጨማሪ ምን ያህል ማዉጣት እንደሚቻል ማወቅ ከፈለጉ
  • ያለብዎትን እዳዎች ለመክፈል ያለዎት ንብረት በኪሳራ ምክንያት በግዴታ ለጨረታ ይቅረብ ቢባልም ባይባልም እንዴት ችግሩን ማስተካከል እንድሚቻል ማወቅ ከፈለጉ

እኛ እዳን በተመለከተ / ኪሣራን በተመለከተ አንቀጽ 305 የኪሣራ ደንብ (§ 305 Insolvenzordnung) በሚደነግገዉ መሠረት በኦፍንባህ ከተማ (Offenbach) በሕግ እዉቅና ያለን አማካሪዎች ነን ።

እርስዎ የሚኖሩት በኦፍንባህ (Offenbach) ነዉ ? ታዲያ ወደ እኝ ይምጡ !

Evangelisches Zentrum für Beratung in Offenbach

069 / 829 770 40

Arthur Zitscher Straße 13
63065 Offenbach

Offene Sprechstunden:
Montags 15.00 Uhr – 17.30 Uhr
Mittwochs 09.00 Uhr – 11.30 Uhr
Freitags 09.00 Uhr – 11.30 Uhr

Ihre Ansprechpartner*innen im Evangelischen Zentrum für Beratung in Offenbach

Ernst Brünner

Beratung

Offenbach

069 / 82 97 70 40

E-Mail

Michael Franke

Leitung

Offenbach

069 / 82 97 70 40

E-Mail

Klaus Dickel

Beratung

Offenbach

069 / 82 97 70 40

E-Mail

Ute Föhre

Verwaltung

Offenbach

069 / 82 97 70 40

E-Mail

Brigitte Ernst

Verwaltung

Offenbach

069 / 82 97 70 40

E-Mail

David Mayer

Beratung

Offenbach

069 / 82 97 70 40

E-Mail

የምክር አገልግሎቱ ከሃይማኖት፣ ከግል አመለካከት ና ከብሔረሰብ ማንነት ነጻ የሆነ ነዉ። እኛ ሚስጢራዊ፣ ከጥገኝነትና ከክፊያ ነጻ የሆነ ምክር እንሰጥዎታለን።

እርስዎ የሚኖሩት በፍራንክፌርት (Frankfurt) ከተማ ነዉ ?
ከሆነ እባክዎን ከታች ያለዉን ይመልከቱ :

የእዳ ምክር አገልግሎት በሌሎቸ ቦታዎች :

የመጀመሪያ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ: