የፍራንክፌርትና የኦፍንባህ ኢቫንጌሊካን ክልላዊ ጥምረት

በኮሮና ቀውስ ወቅት እርዳታ እና ድጋፍእርዳታ ለመስጥት ነው ያለነው::

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተዘረጉ ገደቦች እና ከነዚህ ጋር ተያይዞ የሚመጣ እርግጠኛ አለመሆን ብዙ ሰዎችን እጅግ ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ይከታል፡፡ ብቸኝነት የሚሰማዎት ቢሆን ፣ ቤተሰብዎን በተመለከተ ጥያቄዎች እና ጭንቀቶች ቢኑርዎት፣ ወይም በገንዘብ ችግር ውስጥ ቢሆኑ- በኮሮና ቀውስ ውስጥ ብቻዎን አይደሉም።

አለንልዎ!

  • በአደጋ እና በችግር ሁኔታ ውስጥ
  • በስልክ እና ደህንነቱ በተጠበቀ የመስመር ላይ መተላለፊያችን በኩል ነፃ እና ሚስጥራዊ የምክር አገልግሎት ይሰጣል
  • ልዩ ሁኔታዎች ውስጥም እንዲሁ በአካል
  • በጣም አጣዳፊ በሆነ ቀውስ ሁኔታ በተቻለ ፍጥነት

ለህፃናት እና ለወጣቶች የችግር ጊዜ የስልክ መስመር ቁጥሮቻችን

በፍራንክፈርት:

በፍራንክፈርት-ሆክስት

  • ስልክ፡ 069 / 75 93 672 10
  • ኢሜይል: psychologischeberatung.hoechst@frankfurt-evangelisch.de

ለአወቂዎች የችግር ጊዜ የስልክ መስመር ቁጥሮቻችን

በፍራንክፈርት:

በፍራንክፈርትሆክስት

  • ስልክ፡ 069 / 75 93 672 10
  • ኢሜይል: psychologischeberatung.hoechst@frankfurt-evangelisch.de

በኦፈንባች:

  • ስልክ፡ 069 / 82 97 70 99
  • ኢሜይል: psychologischeberatung.hoechst@frankfurt-evangelisch.de

እባክዎ ልብ ይበሉ፡: ግላዊ የሆነ በማዕከሉ ውስጥ የሚሰጥ የምክር አገልግሎት

አሁን ባለው የጤና ሁኔታ ምክንያት በፍራንክፈርትእስቼሻይም ፍራንክፈርትሆክስት እና ኦፈንባች ውስጥ የምክር ማእከሎቻችን የስልክ እና የመስመር ላይ ምክር አገልግሎት ብቻ ላልተወሰነ ጊዜ ይሰጣሉ። በማዕከሉ ውስጥ በአካል ተገኝቶ የግል ምክር መስጠት የሚቻለው በልዩ ግለሰባዊ ጉዳዮች አስቀድሞ በመጠየቅ ብቻ ነው

በሚከተሉት መስኮች ለእርስዎ ምክር እንሰጣለን

ስለ ማንነታችን መገለጫችን

የምክር አገልግሎታችን ለሁሉም ሲሆን ከዬት እንደመጡ፣ ጽታን ሣይለይ፣ የአኗኗር ዜይቤዎን ሣይነካ፣ ከደረጃ እና ከሃይማኖት ነጻ የሆነ ነዉ።on.

የምክር አገልግሎታችን ሚስጢርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ።.

አስተጓሚዎች አሉን.

የማህበራዊ ሥራ፣ የማስተማሪ ዜዴ ፣ የማህበራዊ ግኑኝነት ዜዴ እና የሥነ አእምሮ ባለሙያዎች አሉን.

የምክር አገንግሎታችን ከክፊያ ነጻ ነዉ።.

አስቸጋሪ የሕይወት ፈተና ዉስጥ ካሉ በ አጭር ግዜ ዉስጥ ቀጠሮ ያገኛሉ.

አድራሻዎቻችን