ለባልደረባዎ (ለቅርብ ዘመድዎ) ምክር ስለ መስጠት

ሱሰኝነት የሚመለከተዉ በሱስ የተያዘዉን ሰዉ ብቻ ሣይሆን ከእሱ ጋር ማህበራዊ ግኑኝነት ያላቸዉንም ይመለከታል። እኛ ለቅርብ ዘመድዎ ወይም ጓደኞችዎ ሱስን በተመለከተ ምን ማድረግ እንደ አለባቸዉ ጠቃሚ ምክር ና እርዳታ እንሰጣለን።

እርስዎ በሚከተሉት ጉዳዮች ዙሪያ ከእኛ ጋር ግኑኝነት / ኮንታክት/ ያድርጉ፣

  • ዘመድዎ ወም ጓደኛዎ ሱሰኛ ነዉ ?
  • አጠቃላይ ሕይወትዎ አቅጣጫዋን የሳተች ይመስልዎታል ?
  • ለመርዳት ማድረግ የሚገባዎትን ሁሉ አድርገዋል ? እርስዎ መክረዋል፣ ረግመዋል፣ አስፈራርተዋል፣ ጮሄዉበታል ና ሌላም አድርገዋል ?
  • አደርጋለሁ ብሎ ቃል የሚገባዉን ሁሉ በተደጋጋሚ መልሶ ያደርጋል ብለዉ ያምናሉ ?
  • „ጥፋት አድርጌአለሁ ብለዉ“ እራስዎን ይወቅሳሉ ?
  • ጓደኛዎ ወይም ልጅዎ ሱሰኛ ለመሆኑ የእኔ ጥፋት ነዉ ይላሉ ?
  • እርስዎ በሃሳብዎ በተስፋና እምነትን ወይም የተገባዉን ቃል ደጋግሞ በማጉደል መካከል ላይ ነዉ ይላሉ ?
  • እርስዎ በሕይወት ለመቆዬት ፍራቻ፣ ንዴት፣ ተስፋ መቁረጥ ና ምንም ማድረግ የማይችሉ ዓይነት ስሜት አለዎት ወይ ?
  • እርስዎ አልፎ አልፎ የአቅም አልባነት ስሜት አለዎት ?
  • እርስዎ ሕይወትዎን ሙሉ ለችግሩ ተጠቂ አድርገዉ አሳልፈዉ ሰጥተዋል ወይ ?

ሱሰኝነት የእለት ተእለት ሕይወትዎን ከወሰነ፣ ይህ ደግሞ ወደ ከፍተኛ የገንዘብ ና ማህበራዊ ችግሮችን ወይም ቀዉሶችን ወስጥ ያስከትላል።  በዚህም የተነሣ በዙሪያዎም ያሉት ሁሉ ከእርስዎ ጋር ያዝናሉ፣ ዉሸቶች፣ ዋልጌነት ወይም እዳዎች ባልደረባዎን፣ ቤቴሰብዎን ወይም ጓደኞችዎን ወደ ከባድ የአካል ና የገንዘብ ችግር ዉስጥ ይከታቸዋል።  እንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ሲገጥምዎት፣ በቅድሚያ ለራስዎ ጥሩ ጥበቃ ማድረግ አለብዎት።  

እኛ እርስዎን እንደ ባልደረባነትዎ (ወይም በችግሩ ተጠቂ ከሆነዉ ጋር በማህበራዊ ሕይወቱ ዙሪያ ችግሩ የደረሰባቸዉ ካሉ) በግል ና ወይም በተናጠል የምክር አገንግሎት እንሰጥዎታለን።

እኛ ለተጠቂ ባልደረባዎች ወይም ለተጠቂ ዘመዶችዎ ወርክሾፕ ወይም ሴሚናሮች እንሰጣለን። በስድስት ሣምንታት ልዩነት ለተጠቂ ባልደረባዎች ሴሚናሮች ይሰጣሉ። የተካፋዮች ብዛት በስድስት ና አሥር መካከል ነዉ። ወርክሾፑ ወይም ሴምናሩ የሚመራዉ በቂ ልምድ ባላቸዉ ሁለት አማካሪዎች ነዉ።

Für aktuelle Termine bzgl. des Angehörigenworkshops wenden Sie sich an:

Monika Schiemann

Sekretariat & Anmeldung

Frankfurt

069 / 53 02 302

E-Mail

Katrin Werland

Beratung & Therapie

Frankfurt

069 / 53 02 305

E-Mail

Beate Fuchs

Beratung

Höchst

069 / 75 93 672 60

E-Mail

Martin Meding

Leitung

Frankfurt

069 / 53 02 301

E-Mail

Ralf Hölzel

Fachberater Glücksspiel

Frankfurt

069 / 53 02 306

E-Mail

Anzhelina Blum

Beratung & Therapie

Frankfurt

069 / 53 02 303

E-Mail

Veit Wennhak

Fachberater Glücksspiel

Frankfurt

069 / 53 02 307

E-Mail