አልኮሆል

አልኮሆል ለእርስዎ አንድ የመነጋገሪያ ነጥብ /አጀንዳ / ነዉ ? እኛ ከእርስዎ ጋር በዚህ ጉዳይ ዙሪያ በደስታ እንነጋገራለን።

በእነዚህ ጉዳዮች ወይም ርዕሶች ዙሪያ ከእኛ ጋር ግኑኝነት ያድርጉ :

  • እርስዎ እኔ ብዙ እጠጣለሁ ብለዉ ይገምታሉ ?
  • የሆነ ሰዉ እርስዎን በአንድ ወቅት ብዙ ትጠጣለህ ብሎት ያዉቃል ?
  • እርስዎ ብዙ አልኮሆል በመጠጣትዎ ከዚህ ቀደም የደረሰብዎት ችግር አለ ?
  • እርስዎ ብዙ አልኮሆል ጠጥተዉ የሆነ ግዜ ታመምኩ ብለዉ ከሥራ ቀርተዉ ያዉቃሉ ?
  • በየቀኑ ይጠጣሉ ?
  • እኔ መጠጥ መጠጣቱን ማቆም አልችልም ብለዉ ያስባሉ ?
  • በመጠጥ የተነሣ ከጓደኛ ወይም ከቤቴሰብ ጋር ችግር አለብዎት ?

ቢሮአችን ክፍት በሆነበት ግዜ ወይም በቢሮ ሰዓታት ሁሌ በግልዎ ቀጠሮ ይዘዉ መምጣት ይችላሉ።

የምክር አገልግሎቱ በፍቃድኝነት ሲሆን ከክፊያም ነጻ ነዉ። በምክር ግዜ የምንነጋገርባቸዉ ጉዳዮች ሚስጢራዊነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ። አስፈላጊ ከሆነ አስተርጓምም እናቀርብልዎታለን።

ክፍት የቢሮ ሠዓታት:
ሰኞ፣ረቡዕ ና ዓርብ ከ 09.00 ሰዓት እስከ – 11.00 ሰዓት
ማክሰኞ ከ 13.30 ሰዓት እስከ 15.00 ሰዓት
ሐሙስ ከ 16.00 ሰዓት እስከ 17.30 ሰዓት  

Ihre Anprechpartnerinnen*innen

Monika Schiemann

Sekretariat & Anmeldung

Frankfurt

069 / 53 02 302

E-Mail

Katrin Werland

Beratung & Therapie

Frankfurt

069 / 53 02 305

E-Mail

Martin Meding

Leitung

Frankfurt

069 / 53 02 301

E-Mail

Beate Fuchs

Beratung

Höchst

069 / 75 93 672 60

E-Mail

Anzhelina Blum

Beratung & Therapie

Frankfurt

069 / 53 02 303

E-Mail