ለስደተኞችና ተገን ጠያቂዎች ማህበራዊ ምክር ስለ መስጠት

በስደት፣ የመኖሪያ ፍቃድንና በዉህደት ርዕሶች ዙሪያ ጥያቄዎች ካለዎት እርስዎ ከእኛ ጋ ትክክለኛ ምክር ያገኛሉ።

በሚከተሉት ጉዳዮች ዙሪያ ከእኛ ጋር ግኑኝነት ይፍጠሩ፣

  • ለፍራንክፌርት አዲስ ኖት ወይስ እዚህ መኖር ከጀመሩ ቆይተዋል ?
  • ለግል ጉዳይዎ፣ ለጤንነትዎ፣ የመኖሪያ ፍቃድንና የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ ጥያቄዎች ካሉዎት ?
  • የሕይወት ድጎማ ወይም ለኑሮዎ ከመንግሥት ገንዘብ ለመጠዬቅ ይፈልጋሉ ?
  • የቤቴሰብ ወይም የዘመድ ግጭቶች አለብዎት ?
  • እዚህ አገር ለመኖር የሚያስፈልግዎት የዉህደት ትምህርት ወይም የቋንቋ ትምህርት ለማግኘት ይፈልጋሉ ?
  • የሙያ ትምህርት ለመማር ወይም ያለዎትን ሙያ ማጠናከሪያ ትምህርት ለማድረግ ይፈልጋሉ ?
  • ቤቴሰብዎን ወደ ጀርመን አገር ለማምጣት ይፈልጋሉ ?
  • በፍቃደኝነትዎ ወደ እናት አገርዎ መመለስ ይፈልጋሉ ?
  • ጥገኝነት ጠይቀዉ እስከአሁን መልስ አላገኙም፣ ምክር ይፈልጋሉ ?

እኛ ከተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ መሥሪያ ቤቶች፣ ሥልጠና ከሚሰጡ መሥሪያ ቤቶች ና መንግስታዊ ቢሮች ጋር አብረን እንሰራለን። በመሆኑም እኛ እርስዎን በጥሩ ሁኔታ እርዳታ ልንሰጥዎት እንችላለን።

እኛ ለእርስዎን በተያዩ ቋንቋዎችና ወይም በአስተርጓሚዎች የምክር አገልግሎት እንሰጥዎታለን። 

የምክር አገልግሎቱ በፍቃደኝነትና ከክፊያ ነጻ ነዉ። ሁሉም የምክር ንግግሮች ሚስጢርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ።

እርስዎ ሊያነጋግሩአቸዉ የሚችሉ ሠራተኞቻችን

ለስደተኞችና ተገን ጠያቂዎች ማህበራዊ ምክር ስለ መስጠት

Karin Müller

Sekretariat

Frankfurt

069 / 53 02 159

E-Mail

ለሁሉም ክፉት የሆነ የምክር ጊዜ
ሰኞ  ከ 9:30–12:30 ሰዓት
ሐሙስ ከ14:00–17:30 ሰዓት
ከእነዚህም በተጨማሪ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል።

Gülsah Kici Graulich

Sekretariat

Höchst

069 / 75 93 672 40

E-Mail

ለሁሉም ክፉት የሆነ የምክር ጊዜ
ሐሙስ ከ14:00–17:30 ሰዓት
ከእነዚህም በተጨማሪ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል።

Leonie Albert

Leitung Migrationsberatung

Höchst

069 / 75 93 672 40

E-Mail

Gülsah Kici Graulich

Sekretariat

Höchst

069 / 75 93 672 40

E-Mail

Mehari Dunfu

Beratung

Höchst

069 / 75 93 672 40

E-Mail

Malale Schokory

Beratung

Frankfurt

069 / 53 02 159

E-Mail

Kahraman Topuz

Beratung

Frankfurt

069 / 53 02 159

E-Mail

Kahraman Topuz

Beratung

Frankfurt

069 / 53 02 159

E-Mail