የትዳርና የሕወት ምክር አገልግሎት ስለ መስጠት

በትዳርና በሕይወት የምክር አገልግሎት አሰጣጣችን ኧእኛ ከኧእርስዎ ጋር በትዳር፣ በቤቴሰብ፣ በሥራ ወይመ በማህበርዊ ሕይወትዎ ዉስጥ ባሉት ጥያቄዎች ወይም ችግሮች ዙሪያ እንነጋገራለን። በጋራም መፍትሔ እናገኛለን።

የሚከተሉት ጉዳዮች ሲገጥምዎት ወደ እኛ ይምጡ ለምሣሌ :

  • ገጥቶች ወይም የተካረሩ ችግሮ በትዳር ዉስጥ ካሉ
  • በግልዎም ሆነ በትዳር ሕይወትዎ ትልቅ እርካታ ለማግኘት ይመኛሉ
  • በጋራ አብሮ ለመኖር ወይም ላለመኖር ሁኔታዎችን ግልጽ ማድረግ ከፈለጉ
  • በሥራ ወይም በግል ሕይወትዎ ዙሪያ በቅርቡ ዉሳኔ ላይ ይደርሳሉ

ከብድ ችግሮች በሚገጥሙዎት ግዜ ለምሣሌ ከትዳር ጓደኛ መለያዬት፣ የጤንነት ችግር፣ ወይም ከሥራ ከተባረሩ እኛ ከእርስዎ ጋር ሆነን የተሻለ ሕይወት ወደፊት እንድኖርዎት መፍትሔዎችን እናፈላልጋለን።
ይህ የምክር አገልግሎት ለአቅመ አዳም ለደረሱ አዋቂዎች ከዬት መጡ ሳይባል፣ ከባህል ጋር ሳይያያዝ፣ ከሃይማኖትና ከግብረ ሥጋ ግኑኝነት አመለካከትዎ ነጻ በሆነ መልኩ በግልና በጋራ ይሰጣል።
የምክር አገልግሎቱ በፍቃደኝነት ሲሆን ከክፊያ ነጻ ነዉ። ሁሉም ምክሮቻችን ሚስጢርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ።

Kontakt zur Terminvereinbarung

Mandy Hanke

Sekretariat

Frankfurt

069 / 53 02 221

E-Mail

Judith Rosner

Leitung

Höchst

069 / 75 93 672 10

E-Mail

Dr. Jörg Fertsch-Röver

Paar- und Lebensberatung

Offenbach

069 / 82 97 70 99

E-Mail

Dr. Jörg Fertsch-Röver

Paar- und Lebensberatung, Leitung

Frankfurt

069 / 53 02 221

E-Mail

Heidrun Krauskopf

Beratung

Höchst

069 / 75 93 672 10

E-Mail

Beate Fuchs

Lebensberatung

Höchst

069 / 75 93 672 10

E-Mail

Claudia Westenberger

Paar- und Lebensberatung

Frankfurt

069 / 53 02 221

E-Mail