በስልክ ምክር ስለመስጠት

ጥበቃ የሚደረግለት ወይም ከባለጉዳዩ ሌላ ሰዉ ሊሰማ የማይችል የስልክ ግኑኝነት

በቀጥታ ሚስጥሪነቱ የተጠበቀ የስልክ ግኑኝነት ከእኛ ጋር ማድረግ ይችላሉ።

ሲደዉሉ በዲያቆኒ የሚሰጥ እርዳታ ጋር ይገናኛሉ። እዚያ የሚፈልጉትን የስልክ ምክር አገልግሎት ዓይነት ይምረጡ።

Weitere Angebote