አንገቢጋቢ የሆኑ ችግሮች ስገጥምዎት ለምሣሌ የሕይወት ህልፈት፣ ግዚያዊ መጠለያ ፍለጋ፣ እራስን በራስ የማጥፋት፣ ከባድ ህመም አደጋ ወዘተ… ሲያጋጥምዎት እኛ በተቻለ መጠን በፍጥነት አንድ ቀጠሮ እንሰጥዎታለን።
አንገቢጋቢ የሆኑ ችግሮች ማለት ለምሣሌ
- የሕይወት ህልፈት
- ግዚያዊ መጠለያ ፍለጋ
- እራስን በራስ የማጥፋት
- ከባድ ህመም
- አደጋ
- ወዘተ
እባክዎ ይህ በሚሆንበት ግዜ ከጽ/ቤታችን ጋር ግኑኝነት ያድርጉ። ለወጣቶች ሳንዘገይ፣ ተከታታይነት ያለዉ የምክር ግዜ ቀጠሮ ይኖረናል።
Kontakt zur Terminvereinbarung
Mandy Hanke
Sekretariat
Frankfurt
069 / 53 02 221
E-Mail
Andrea Schare
Sekretariat
Höchst
069 / 75 93 672 10
E-Mail