ለስደት ጠያቂዎች የምክር አገልግሎት ስለመስጠት

በስደት ና በመኖሪያ ፍቃድ ዙሪያ ላለዎት ጥያቄዎች ሁሉ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን።

ይህ ሁኔት ሲገጥምዎት ያነጋግሩን ለምሣሌ

  • ለቃለ መጠዬቅ ሲዘጋጁ
  • በስደት ጥያቄ ሂደት /ፕሮሰስ/ ላይ እርዳታ ከፈለጉ
  • ስለ መኖሪያ ፍቃድ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ

እኛ በጀርመንኛ፣ በኢንግሊዝኛ፣ በፈረንሣይኛ ና በፋርስ ቋንቋንዎች የምክር አገልግሎት እንሰጣለን። በሌሎች ቋንቋንዎች ምክር ማግኘት ከፈለጉ ቋንቋዎን የሚናገር አንድ አስተርጓሚ ይዘዉ ይምጡ ወይም ቀጠሮ በሚይዙበት ግዜ አንድ አስተርጓሚ የሚያስፈልግዎት መሆኑን ይንገሩን። እኛ ለቋንቋዉም መፍትሔ እናገኛለን።

Kontakt zur Terminvereinbarung

Barbara Lueken

Beratung

Frankfurt

069 / 53 02 297

E-Mail