በፍቃደኝንት ላይ የተመሠረተ ወደ ትዉልድ አገራቸዉ ለሚመለሱ የሚሰጥ የምክር አገልግሎት

እኛ እርስዎ ወደ ትዉልድ አገሪዎ የሚመለሱ ከሆነ ወይም ወደ ሌላ አገር መሄድ ከፈለጉ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን።

በሚከተሉት ሁኔታዎች ዙሪያ ያነጋግሩን፣

  • ወደ ትዉልድ አገሪዎ ለመመለስ ወይም ወደ ሌላ አገር መሄድ ካሰቡና በዉሳኔ አሰጣጥዎ ላይ እርዳታ ከፈለጉ
  • ከአገር ለቀዉ እንዲሄዱ ከተነገረዎት
  • ወደ ትዉልድ አገሪዎ መመለስ ከፈለጉ
  • በትዉልድ አገሪዎም ሆነ በጀርመን ስለ መኖሪያ ፍቃድዎ መፈጸም ያለብዎት ጉዳይ ካለ
  • በትዉልድ አገሪዎ ስለ ሥራ እና መኖሪያ ሁኔታ ማወቅ ከፈለጉ
  • አገር ለቀዉ እንዲወጡ ከታዘዙ እና አገር ለቀዉ ለመሄድ ቅድመ ሁኔታዎችን ማወቅ ከፈለጉ
  • የአዲስ ፓስፖርት፣ ጉምሩክ እና መተኪያ /ሌሎች/ ወረቀቶች የሚያስፈልግዎት ከሆነ

ወደ አገሪዎ ለመመለስ ሲፈልጉ የምንሰጥዎት የምክር አገልህሎት ያለማንም ጣልቃገብነት፣ በራስዎ በፍቃደኝነት ሲሆን ከክፊያ ነጻ ነዉ። ምክር ከወሰዱ ሚስጢርነቱ የተጠበቀ ሆኖ በጥገኝነት ጥያቄዎ ላይ የሚያመጣዉ ምንም ዓይነት ተጻዕኖ የለም።

Kontakt zur Terminvereinbarung

Leonie Albert

Leitung Migrationsberatung

Höchst

069 / 75 93 672 40

E-Mail

Gülsah Kici Graulich

Sekretariat

Höchst

069 / 75 93 672 40

E-Mail

Malale Schokory

Beratung

Frankfurt

069 / 53 02 159

E-Mail