በሚከተሉት ጉዳዮች ዙሪያ ከእኛ ጋር ግኑኝነት ይፍጠሩ፣
- ለፍራንክፌርት አዲስ ኖት ወይስ እዚህ መኖር ከጀመሩ ቆይተዋል ?
- ለግል ጉዳይዎ፣ ለጤንነትዎ፣ የመኖሪያ ፍቃድንና የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ ጥያቄዎች ካሉዎት ?
- የሕይወት ድጎማ ወይም ለኑሮዎ ከመንግሥት ገንዘብ ለመጠዬቅ ይፈልጋሉ ?
- የቤቴሰብ ወይም የዘመድ ግጭቶች አለብዎት ?
- እዚህ አገር ለመኖር የሚያስፈልግዎት የዉህደት ትምህርት ወይም የቋንቋ ትምህርት ለማግኘት ይፈልጋሉ ?
- የሙያ ትምህርት ለመማር ወይም ያለዎትን ሙያ ማጠናከሪያ ትምህርት ለማድረግ ይፈልጋሉ ?
- ቤቴሰብዎን ወደ ጀርመን አገር ላማምጣት ይፈልጋሉ ?
- በፍቃደኝነትዎ ወደ እናት አገርዎ መመለስ ይፈልጋሉ ?
- ጥገኝነት ጠይቀዉ እስከአሁን መልስ አላገኙም፣ ምክር ይፈልጋሉ ?
እኛ ከተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ መሥሪያ ቤቶች፣ ሥልጠና ከሚሰጡ መሥሪያ ቤቶች ና መንግስታዊ ቢሮች ጋር አብረን እንሰራለን። በመሆኑም እኛ እርስዎን በጥሩ ሁኔታ እርዳታ ልንሰጥዎት እንችላለን።
እኛ ለእርስዎን በተያዩ ቋንቋዎችና ወይም በአስተርጓሚዎች የምክር አገልግሎት እንሰጥዎታለን።
የምክር አገልግሎቱ በፍቃደኝነትና ከክፊያ ነጻ ነዉ። ሁሉም የምክር ንግግሮች ሚስጢርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ።
Ihre Ansprechpartnerinnen
Sozialberatung für Migranten und Flüchtlinge
Offene Sprechstunde
Montag 9:30–12:30 Uhr
Donnerstag 14:00–17:30 Uhr
Darüber hinaus sind Terminvereinbarungen möglich.
Offene Sprechstunde
Donnerstag 14:00 –17:00 Uhr
Darüber hinaus sind Terminvereinbarungen möglich