እነዚህ ሁኔታዎች ሲገጥምዎት ያነጋግሩን ለምሣሌ
- ለእለት ተእለት ሕይወትዎ እርዳታ ሲፈልጉ
- በጤንነትና ሕይወትን በእቅድ መምራትን በተመለከተ ጥያቄዎች ካለዎት
- አንድ ዉሳኔ ለመወን ወይም ወሳኔ ላይ ለመድረስ ምክረ ሐሳብ ገፈለጉ
- በጣም አስቸጋሪ በሆነ ሕይወት ዉስጥ ካሉ
- የቤቴሰብ፣ የግል ወይም የአዕምሮ ችግሮች ካለዎት
በጋራ አንድ መፍትሔ ላይ እናገኛለን።
ከክፊያ ነጻ የሆነዉ የምክር አገልግሎታችን በፍቃደኝነት ሲሆን ሚስጥርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ። በሙያቸዉ ክህሎት ያላቸዉ አማካሮዎቻችን በማህበራዊ ጉዳይ ሠራተኛነት፣ በትምህርት አሰጣጠጥ ዜዴ፣ በሥነ አእምሮ ሣይንስ የተመረቁ ናቸዉ። በጋራ አንድ መፍትሔ ላይ እናገኛለን።
Kontakt zur Terminvereinbarung