ለአቅም አዳም ለደረሱ ስደተኞች የምክር አገልግሎት ስለ መስጠት

እርስዎ ወደ ጀርመን የመጡት አሁን ነዉ፣ እዚህ ስለ አለዉ ሕይወት ማወቅ ይፈልጋሉ ? ለአቅም አዳም ለደረሱ ስደተኞች በምንሰጠዉ አገልግሎት እርስዎንም እንረዳዎታለን።

በሚከተሉት ጉዳዮች ዙሪያ ከእኛ ጋር ግኑኝነት ይፍጠሩ፣

  • ለፍራንክፌርት አዲስ ኖት ወይስ እዚህ መኖር ከጀመሩ ቆይተዋል
  • ለግል ጉዳይዎ፣ ለጤንነትዎ፣ የመኖሪያ ፍቃድንና የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ ጥያቄዎች ካሉዎት
  • የቋንቋ ወይም እዚህ አገር ለመኖር የሚያስፈልግዎት የዉህደት ትምህርት ይፈልጋሉ
  • ከአገርዎ ይዘዉ የመጡት የትምህርት ማስረጃዎችዎ እዚህ አገር እዉቅና እንዲያገኙ ለማድረግ ይፈልጋሉ
  • ቤቴሰብዎን ላማምጣት እርዳታ ይፈልጋሉ
  • የሙያ ትምህርት ለመማር ወይም ያለዎትን ሙያ ማጠናከሪያ ትምህርት ወይም ሌላ የሙያ ብቃት ለማግኘት ይፈልጋሉ
  • ቤቴሰብንና የልጆች አስተዳደግን ወይም የመዋዕለ ሕጻናትና ትምህርት ቤትን በተመለከተ ጥያቄዎች ካለዎት

ለአቅም አዳም ለደረሱ ስደተኞ በምንሰጠዉ የምክር አገልግሎት እርስዎንም በጉዳይዎ ላይ እንረዳዎታለን። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ከሌሎች ሙያዊ ድርጅቶችና ሥልጠና ከሚሰጡ መሥሪያ ቤቶች ጋር እናገናኝዎታለን።

የምክር አገልግሎት የሚሰጡት በማህበራዊ የትምህርት አሰጣትና በማህበራዊ አገልግሎት ሙያ የሰለጠኑ ናቸዉ።

የምክር አገልግሎቱ በፍቃደኝነትና ከክፊያ ነጻ ነዉ። ሁሉም የምክር ንግግሮች ሚስጢርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ።

Ihre Ansprechpartner*innen

Stephanie Laier

Verwaltung

Offenbach

069 / 82 97 70 40

E-Mail

Karin Müller

Sekretariat

Frankfurt

069 / 53 02 159

E-Mail

Kahraman Topuz

Beratung

Ev. Zentrum am Weißen Stein

069 / 53 02 159

E-Mail

Anastassia-Tasoula Pentidou

Beratung

Ev. Beratungszentrum Offenbach

069 / 82 97 70 99

E-Mail

Kahraman Topuz

Beratung

Ev. Zentrum am Weißen Stein

069 / 53 02 159

E-Mail

Gülsah Kici Graulich

Sekretariat

Ev. Beratungszentrum Höchst

069 / 75 93 672 40

E-Mail

Die Beratung erfolgt unabhängig von Konfession, Weltanschauung und Nationalität. Wir beraten Sie vertraulich, kostenlos und unabhängig. Die Migrationsberatung für erwachsene Zugewanderte wird gefördert durch: