በሚከተሉት ሁኔታዎች ዙሪያ ከ እኛ ጋር ይገናኙ
- አንዳንድ ጊዜ ሁሉም ነገር ይከብደሃል ?
- በቤትህ ዉስጥ ሁሌ ጭንቀት /ጭቅጭቅ/ ብቻ ነዉ ወይ ያለዉ ?
- ከጓደኞችህ ጋር ጥሩ አግባብነት የለህም ?
- የት/ቤት ጫና ከምትችለዉ በልያ ሆኖብሃል ?
- ግኑኝነትህ አደጋ ላይ ወድቆአል ?
- ሚስጢራዊ የሆነ ነገር ያስጨንቀሃል ?
ከእነዚህ ጥያቄዎችና ጉዳዮች ጋር እኛ ለ አንተ ትክክለኛ ቦታ ነን። እንሰመሃለን፣ ችግሮቹን እንዴት እንደምንፈታ እናስባለን፣ ከዚያም እራስህን በራስህ እንዲትረዳ ምክር እንሰጠሃለን። ይህ ሁሉ አገልግሎት ምጢርነቱ የተጠበቀ፣ ለማንም የማይነገር ሲሆን አንተን ምንም ወጪ አያስወጣህም።
ስልክ ስትደዉል ወዲያዉኑ ከአንድ አማካሪ ቀጠሮ ይሠጠሃል። በስልክ ብዙም ስለ ጉዳዩ መናገር የለብህም።
Kontakt zur Terminvereinbarung