በሚከተሉት ርዕሶች ዙሪያ ከእኛ ጋር ግኑኝነት ይፍጠሩ:
- እርስዎ አላስፈላጊ የሆኑ / የማያስፈልግዎትን / እቃዎች ይገዛሉ ?
- እርስዎ እኔ እቃዎችን በምገዛበት ግዜ እራሴን ተቆጣጥረ መግዛት አልችልም ብዬ እግምታለሁ ይላሉ ?
- ደስታ የሚሰማዎት እርስዎ ሁሌ በቋሚነት / በተከታታይነት / ሲገዙ ብቻ ነዉ ?
- እርስዎ የማይጠቀሙበትን እዎች ይገዛሉ፣ ወይም እቃዎቹን ከገዙ በኋላ ከፍተዉ እንኳን ሳያዩ ዝም ብለዉ ያስቀምጡአቸዋል ?
- Sie haben finanzielle Probleme wegen Ihres unkontrollierten Kaufens?
እኛ እርስዎ የግዥ ሱሰኝነትዎን አስመልክቶ በቂና ሁሉን አቀፍ የምክር አገልግሎት እንሰጥዎታለን። እርስዎ ከእኛ ጋ በግዥ ሱሰኝነትዎ ዙሪያ ያለብዎትን ችግር ያለምንም ቅድመ ዉሳኔ ገለልተኛ ና ከቅድመ ፍረጃ ነጻ የሆነ ሙያዊ ግምት እንሰጥዎታለን።
በግልዎ፣ ከጓደኛ ጋር ና ከቤቴሰብዎችም ጋር የምክር አገልግሎት እንሰጣለን።
የሱሰኝነት ሕመምን ለማከም የተለያዩ የሚደማመሩ አርዳታዎች ያስፈልጋሉ። በመሆኑም እኛ ከተለያዩ የሙያ ክሊኒኮች ጋር፣ እራሳቸዉን በራሳቸዉ ለመርጋት ከተቋቋሙት ቡድኖች ጋር፣ እዳ ላለባቸዉ ሰዎች ምክር ከሚሰጡ አማካሪዎች ጋር ና ከሌሎችም ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ መ/ቤቶች ጋር እንሰራለን።
የምክር አገልግሎቱ በፍቃደኝነት ሲሆን ከክፊያ ነጻ ነዉ። ሁሉም የምክር አገልግሎታችን /ንግግሮች/ ሚስጢርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ። አስፈላጊ ከሆነ ለምንሰጥዎት የምክር አገንግሎት አስተርጓሚዎችን እናቀርባለን።
Ihre Ansprechpartner*innen