እነዚህ ሁኔታዎች ሲገጥምዎት ከእኛ ጋር ግኑኝነት ይፍጠሩ:
- ከባድ ችግር
- ከመሥሪያ ቤቶችና በመጻጻፍ በኩል ችግሮች ካለ
- የሚያገኙትን ማህበራዊ ድጋፍ ትክክል ለመሆኑ እንድረጋገጥ ከፈለጉ፣ (ለምሣሌ የሥራ አጥ ገንዘብ፣ ጡረታ፣ የኑሮ መዶገሚያ /Sozialhilfe)
- በቤቴሰብዎ ዉስጥ ወይም ከጓደኛ ጋር ችግር ካጋጠመዎት
- የአሁኑ ሕይወትዎ ከመጠን በላይ ከከበደዎት
- በቤት ፍላጋ
- እና ወዘተ / በሌሎችም ጉዳዮች
አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የባለሙያ ምክር ፣ ሕክምና ወይም የሕግ ድጋፍ ወደሚያገኙበት ቦታዎች ጋር እናገናኝዎታለን ።
በተለያዩ ቋንቋንዎች፣ ከአስተርጓሚዎች ጋር የምክር አገልግሎት እንሰጥዎታለን።
የምክር አገልግሎቱ የሚሰጠዉ ከሃይማኖት፣ ከእምነት ና ከማንነት ጋር ሳይገናኝ ነጻ በሆነ መልኩ ነዉ።
የምክር አገልግሎት የሚሰጠዉ ከክፊያ ነጻ ሲሆን በፍቃደኝነት ከፈለጉ ነዉ። ሁሉም የምክር አገልግሎቶቻችን ሚስጥርነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ።
Kontakt