በቤቴክርስቲያን ጥገኝነት ስለመጠዬቅ

በቤቴክርስቲያን ጥገኝነት መጠዬቅን አስመልክቶ በሚነሱ ሁሉም ጥያቄዎች ላይ ምክር እንሰጣለን።

እነዚህ ሁኔታዎች ሲገጥምዎት ያነጋግሩን

  • በቤቴክርስቲያን ጥገኝነት መጠዬቅን አስመልክቶ መረጃዎችን ከፈለጉ
  • በአንድ ቤቴክርስቲያን አገልጋይ ከሆኑ
  • ቤቴክርስቲያናት እንዴት መርዳትና ድጋፍ እንደሚሰጡ ማወቅ ከፈለጉ
  • በቤቴክርስቲያን ጥገኝነት መስጠት ለቤቴክርስቲያኗ በሕግ ደረጃ ስለሚከተለዉ ሁኔታ ማወቅ ከፈለጉ
  • በቤቴክርስቲያን ጥገኝነት መጠዬቅ ላይ ቤቴክርስቲያን አቋሟ ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለጉ

ቀጠሮ ይያዙ፣ እኛ ከእርስዎ ጋር በዚህ ዙሪያ ለመነጋገር ደስተኞች ነን።

የቤቴክርስቲያን ጥገኝነት በተመለከተ በሚነሱ ጥያቄዎች እኛ የምንሠራዉ የቤቴክርስቲያን ጥገኝነት ከሚሰጡ ከ EKHN, EKKW እና Diakonie አጣሪ የመጀመሪያ ቢሮ Clearingstelle ማለትም ቅድሚያ መመዝገቢያ ከሚያደርገዉ ቢሮ ጋር ነዉ።

Kontakt zur Terminvereinbarung

Barbara Lueken

Beratung

Frankfurt

069 / 53 02 291

E-Mail